ረቡዕ 25 ሜይ 2016




How do you see !!


As we know most Ethiopia advert  is very luxury  and corded  so am interested to critsize the advert of banner in mekelle city because advertisement is the ultimate form of communication in that its purpose is to cause an action to be taken by consumer usually to exchange their hard earned money for a product or service  and to produced effective ads you shod good at advert time or promotion


So let come back to our  criticism As we know most Ethiopia advert  is very luxury  and corded..iam criticism two brothers barber shop  . .  as we know  most of the time the banner ads are  so many errs so when we see this banner written by English  language  so what is the target audiences  why its written by another language  how the society understand this I think  most of the time Ethiopian people’s  believe in .foreign languages and we are controlled by that  language  because of that our language is dis appeared like dinosaur.



Of course the advertisement of that banner is have so many errors special in the language  cooler and position   so the cooler is not attractive for others   also the word of the cooler is not good and at that banner  ther is something reputation  in the ads role don’t use collaboration language like Amharic and English  so don’t do this


General the advertisement that disseminate by means  by means that disseminate by means of billbilbord must be written correctly it should be written on the context or back ground of the society .advert is its all as amentale  process ‘

.

ሰኞ 23 ሜይ 2016



  what the hall


Today Ethiopian advertisement is very fast and grow  in Ethiopia they prepare  there are so many adverts as we know there are so many adverts  going to wrong way advert’s seems like everything or an example of everything  this advert is one of to describe human wants sells goods or services.

In this time the peoples want for advert through processes decries because when one advert is promoted there  is no related to culture and  norms & also they don’t describe what they promote. For ex we will see Florida business center the promotion banner like stationary &materials when we see that advertisement the message is not clear for the audience that describes about the material  but not describe the real work of that organization.

And there is no any addressed at that banare   and also the cooler is not good  generally when we promote an advert as much as possible clear and brief but when com to back this advert the language is not presented because the language is not Amharic but they promote for Ethiopian people so finally at that banare there are so many mistakes.

ረቡዕ 18 ሜይ 2016



እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል!


ታወቂያእንደምንመለከተውእና እንደምናየውማስታወቂያ ማለት የምርት ወይም የኣገልግሎት ሽያጭ እነዲስፋፋ ስምና ኣርማ የንግድ ምልክት ወይም ኣርማ እንዲስተዋወቅ በማስታወቂያ መሰራጫ መንገድ አመካኝነት የሚሠራየንግድ ማስታወቂያ የግል ማስታወቂያ ይጨምራል  ። የማስታወቂያ ማሠራጫ መንገድ ማለት መገናኛ ብዙሃን የዉጭ ማስታወቂያ የቴሌኮም፣ የፖስታ ፣ የኢንተርኔት ድረገፅ እና የፌስቡክን አገልግሎቶችን ሲኒማ ፊልሞች በስቱድዬ እና ማስታወቂያ ያካትታል ።

ማስታወቂያ ስራ ማለት በባህሪው ማስታወቂያ ማዘጋጀትን ማሰራጨት የፕሮሞሽን ኣገልግሎት እና ከማስታወቂያ ጋር አያያዥነት ያለዉ ሌላ ስራ የሚያካትት ሥራ ነው ። ታድያ ስለ ማስታወቂያ ይህንን ያክል ካልኩኝ የtechnomobile ማስታወቂያ በትልቁ በከተማ መሀል ተለጥፎ ያስተዋለ ሰው ብዙ ነገር ሊናገር ይችላል ይህ techno mobile ተብሎ የተለጠፈው ከስር መሰረቱ ትክክል ያልሆነ እና ብዙ ስህተቶች ያሉበት ማስታወቂያ ነዉ ።


ለምሳሌ ከቃላት አጠቃቀሙ ብንጀምር የተፃፈው ትክክል ባልሆነና ለሰዎች ግራ በሚያጋባ መልኩ ነዉ ። ባለ ሁለት ሲም ኤክስፐርት ይላል ይህ ደግሞ መባል የለለበትና አማርኛው በደምብ የልተቀመጡ መሆናቸውን ያሳየናል ። ከዛም ደግሞ በታችኛው መስመር ላይ በኢትዮጵያ የተፈበረከ ይላል ይህም ትክክል አይደለም መሆን የነበረበት በኢትዮጵያ የተመረተ መበል ሲችል የተፈበረከ ተብሎ አማርኛ ግራ የገባውና ሰዎችን የሚያከራክር ነ።

በዚህም በtecho mobile ውስጥ ኤክስፐርት የሚል ነገር ኣለ ኤክስፐርት ከማለት ግን ወደ አማርኛ ሙሉበሙሉ መቀየር ይሻል ነበር ምክንያቱም ይህ ኤክስፐርት የሚለው ኣማርኛዊ እንግሊዝኛ ይህም በህጉ መሰረት ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው የተጠቀሙበት ቦታ ቢሆን ሠዎች በኣንድ መንገድ ብቻ የሚያዬበት ሁኔታ ላይነው ያምደግሞታክሲ ቦታዎችን ብቻየሚያካልል ነው 


ሌላኛው በዚህ ማስታወቂያ ላይ ተደርበው ብዙ ማስታወቂያ ተለጥፎ ነበር ። ነገር ግን ይህ ወንደር የሚለው ቁርስ ቤት ከtecho mobile ማስታወቂያ ጋር ኣብሮ የተለጠፈ ሲሆን እነዲህ ኣይነቱ በጣምራ የመስራት ዉል ከሌላቸው እንደዛ ኣይነቱ የማስታወቂያ ስራ የተከለከለ ነው ። የዚህ የtechno mobile ማስታወቂያ ቀለም ከህንፃው መስትዋት ጋር ስለ ሚመሳሰል ደምቆ የመታየት ኣቅም የለውም ።እንዲህ አይነቱ የማስታወቂያ ስራ በሃገራችን እየተለመደ መጥቷል ፡፡

ማክሰኞ 17 ሜይ 2016

ከመሞት መሠንበት


                           ከመሞት መሠንበት


ማስታወቂያ የተጀመረው በአንሽንት ባቢሎኒያን የመጀመሪያ ማስታወቂያ የተሠራው በእንግሊዝኛ ነዉ፡፡እናምማስታወቂያወች እንደምናውቀው በድሮ ዘመን ነው አባቶቻችንን ማስታወቂያ በፈለጉት መልኩ  የተሠማቸዉን ነገር በቅርፃቅርፃ መልኩ በግድግዳ ላይ ሠረተዉ አልፈው ነበር እናም ዛሬእኛ ይህንን ተግባር ከአባቶች ተቀብለን ይዘን እናስቀጥላለን ነገር ግን የተለያዬ ድክመቶች በዉስጡ ይዙ ይገኛል ይህም ያልኩበት ምክኒያት አሁን እኛ ባለንበት ዘመን ማስታወቂያወች እየተገለባበጡ ለሠወች ግልፅ ባልሆነ መልኩ ማለትም ያልተማርዉን ማህበረሠብ በመርሳት ዘመኑ ባመጣቸው ቆንቆወች በመተካት ሠወች ሊያዬቸዉ እንጂ ሊገባቸው በማይችልበት መልኩ መሠራት ጀምረዋል የዚሕም ምክኒያቱ እኛ ለራሣችን ያለን አመለካከት መዉረድና በሌሉች እራሣችንን ጥገኛ አርገን መመልከታችን በቡልጭልጭ ነገር መታለላችንና አለማወቃችን ነዉ፡፡

ማስታወቂያ  በአሁ ዘመን ከመሞት መሠንበት በሆነበት ዘመን እስኪ በአሁኑ ዘመን በአካባቢያችን ያሉ ባነሮች,ቢልቦርዶች እንመልከት በተለያዩ ቋንቋዎች የተሞሉ ማስታወቂያዉን በማይገልጽ ንግግር የያዘ ነዉ ይህ ደግሞ የሆነበትን ስንመለከት ቋንቋወች ወደ ዉጭ ሀገር ቋንቋዎች እየተቀየሩ እናአማርኛ እየጠፋ ያለበት ሁኔታ እንመለከታለን ይህ የሆነው ሠዎች ሰልጣኔ ብለዉ ያመጡት ያልሆነ እና ተገቢ ያላደለ ነገር ነዉ፡፡ ምን አልባት በኢትዮጵያ ከ100/15ፐርሠንት ብቻሊሆን ይችላል የዉጭ ሀገር ቋንቋ የሚናገር ሠዉ  ሌላኛውን ደግሞ ስንመለከት የራሡን ቆንቆ ብቻ የሚናገር ነዉ ነገር ግን ህዝቡ ይህንን ግምት ውስጥ ሳያስገባ በግዛዊ ነገር ተታሎ የራሡን ቋንቋ በደንብ ማስፋፋት እና ማቅረብ እየቻለ ባለማወቁ ምክኒያት የሌላ ቋንቋ ተገዥ እየሆነ የመጣበት ሁኔታ እንመለከታለን ታዲያ ይህ አሣሣቢ እና ከግዜ ወደ
ግዜ እየተባባሠ መጥቷል፡፡

በስልጣኔ ምክኒያት ነዉ እያልን ያመጣነዉ ነገር ሣናዉቅም ሆነ እያወቅነ የኛን ቋንቋ እየገደለብንና የሌላ ቋንቋ ተገዥ እያደረገን ነዉ አንድ ያላወቅነው ነገረ ቢኖር የራሣችንን ቋንቋ ንቀን የሠው ቋንቋ በመከተል እራሣችንን ዝቅ እያደረግነው የመጣነዉ .ስለዚህ ማስታወቂያወች በእንግሊዘኛ የሚሠራበት ዋነኛ ምክኒያት ህዝቡ ስለ ራሡ ማንነት በቂ እውቀትና ግንዛቤ ስለጎደለው ይህ ዋነኛ ምክኒያቱ ሲሆን ሰልጣኔ ብለን ያመጣነዉ ነገረ ሁለተኛ ምክንያት ነወ የመንግስት ጥብቅ ክትትል በማስታወቂያ ዙሬያ ስለማይደረግ ነዉወይም ለቋንቋ ግዴለሽ በመሆን ምክኒያት የመጣ ነዉ፡፡