እውነት እና ንጋት
እያደር ይጠራል!
ማስታወቂያእንደምንመለከተውእና እንደምናየውማስታወቂያ ማለት የምርት ወይም የኣገልግሎት ሽያጭ እነዲስፋፋ ስምና ኣርማ የንግድ
ምልክት ወይም ኣርማ እንዲስተዋወቅ በማስታወቂያ መሰራጫ መንገድ አመካኝነት የሚሠራየንግድ ማስታወቂያ የግል ማስታወቂያ ይጨምራል ። የማስታወቂያ ማሠራጫ መንገድ ማለት መገናኛ ብዙሃን የዉጭ ማስታወቂያ የቴሌኮም፣
የፖስታ ፣ የኢንተርኔት ድረገፅ እና የፌስቡክን አገልግሎቶችን ሲኒማ ፊልሞች በስቱድዬ እና ማስታወቂያ ያካትታል ።
ማስታወቂያ ስራ ማለት በባህሪው ማስታወቂያ ማዘጋጀትን
ማሰራጨት የፕሮሞሽን ኣገልግሎት እና ከማስታወቂያ ጋር አያያዥነት ያለዉ ሌላ ስራ የሚያካትት ሥራ ነው ። ታድያ ስለ ማስታወቂያ
ይህንን ያክል ካልኩኝ የtechnomobile ማስታወቂያ በትልቁ በከተማ መሀል ተለጥፎ ያስተዋለ ሰው ብዙ ነገር ሊናገር ይችላል
ይህ techno mobile ተብሎ የተለጠፈው ከስር መሰረቱ ትክክል ያልሆነ እና ብዙ ስህተቶች ያሉበት ማስታወቂያ ነዉ ።
ለምሳሌ ከቃላት አጠቃቀሙ ብንጀምር የተፃፈው ትክክል
ባልሆነና ለሰዎች ግራ በሚያጋባ መልኩ ነዉ ። ባለ ሁለት ሲም ኤክስፐርት ይላል ይህ ደግሞ መባል የለለበትና አማርኛው በደምብ የልተቀመጡ
መሆናቸውን ያሳየናል ። ከዛም ደግሞ በታችኛው መስመር ላይ በኢትዮጵያ የተፈበረከ ይላል ይህም ትክክል አይደለም መሆን የነበረበት
በኢትዮጵያ የተመረተ መበል ሲችል የተፈበረከ ተብሎ አማርኛ ግራ የገባውና ሰዎችን የሚያከራክር ነ።
በዚህም በtecho mobile ውስጥ ኤክስፐርት
የሚል ነገር ኣለ ኤክስፐርት ከማለት ግን ወደ አማርኛ ሙሉበሙሉ መቀየር ይሻል ነበር ምክንያቱም ይህ ኤክስፐርት የሚለው ኣማርኛዊ
እንግሊዝኛ ይህም በህጉ መሰረት ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው የተጠቀሙበት ቦታ ቢሆን ሠዎች በኣንድ መንገድ ብቻ የሚያዬበት ሁኔታ ላይነው
ያምደግሞታክሲ ቦታዎችን ብቻየሚያካልል ነው ።
ሌላኛው በዚህ ማስታወቂያ ላይ ተደርበው ብዙ ማስታወቂያ
ተለጥፎ ነበር ። ነገር ግን ይህ ወንደር የሚለው ቁርስ ቤት ከtecho mobile ማስታወቂያ ጋር ኣብሮ የተለጠፈ ሲሆን እነዲህ
ኣይነቱ በጣምራ የመስራት ዉል ከሌላቸው እንደዛ ኣይነቱ የማስታወቂያ ስራ የተከለከለ ነው ። የዚህ የtechno mobile ማስታወቂያ
ቀለም ከህንፃው መስትዋት ጋር ስለ ሚመሳሰል ደምቆ የመታየት ኣቅም የለውም ።እንዲህ አይነቱ የማስታወቂያ ስራ በሃገራችን እየተለመደ
መጥቷል ፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ